October 27, 2018

“ከእኔ ጋር የወጡ ወንድሞቼ ግን የሕዝቡን ልብ አቀለጡ፤ እኔ ግን አምላኬን እግዚአብሔርን ፈጽሜ ተከተልሁ።” (ኢያሱ 14፡8)

የእግዚአብሔር ሰው ካሌብ ልዩ መንፈስ የነበረው ሰው ነው። ካሌብ የነበረው የልዩነት መንፈስ የእምነት መንፈስ ነው። ካሌብ በእግዚአብሔር ያመነ ብቻ ሳይሆን እግዚብሔርን ያመነ ሰው ነው። ይህ የልዩነት መንፈስ ደግሞ በእግዚአብሔር የተስፋ ቃል ላይ ፈጽም የመደገፍ መንፈስም ነው። እንዲሁም ይህ ልዩ መንፈስ እግዚአብሔርን ፈጽም የመከተል መንፈስ ነው።

ካሌብ እግዚአብሔርን ፈጽም የተከተለ ሰው ነው። ይህንን ደግሞ ካሌብ...

October 13, 2018

“ዮሴፍም የበኵር ልጁን ስም ምናሴ ብሎ ጠራው፥ እንዲህ ሲል፦ እግዚአብሔር መከራዬን ሁሉ የአባቴንም ቤት አስረሳኝ፤ የሁለተኛውንም ስም ኤፍሬም ብሎ ጠራው፥ እንዲህ ሲል፦ እግዚአብሔር በመከራዬ አገር አፈራኝ።” “(ዘፍ. 41:51-51)

ዮሴፍ ከግዚአብሔር ዘንድ ታላቅ ተስፋን የተቀበለ ሰው ቢሆንም በብዙ መከራ ውስጥ አልፏል። ወንድሞቹ ጠሉት። ከዚያም አልፎ እንዲሞት ብለው በጉድጓድ ውስጥ ጣሉት። ነገር ግን እግዚአብሔር እንዲሞት አልፈቀደምና በወንድሞቹ ምክንያት ለባርነት ተሽጦ ወደ ግብጽ ወረደ። በባርነት ምድርም ባልሰራው ወንጀል ተከሶ በ...

September 30, 2018

“... ቃል ብቻ ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል...” (ማቴ 8፡9)

የማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ 8 በታምራት የተሞላ ነው። ክፍሉ የሚጀምረው ጌታ ኢየሱስ የተራራውን ትምህርት አስተምሮ ከተራራው በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ እንደተከተለው በመግለጽ ነው። ባስከተልም ለምጻሙን ሰው ዳስሶ ሲፈውሰው እናነባለን። በመቀጠልም በቅፍርናሆም የመቶ አለቃውን አገልጋይ ፈወሰ። ከዚያም ጴጥሮስ ቤት ገብቶ በንዳድ የታመመችውን አማቱን አዳነ። አስከትሎም ብዙ ሰዎችን ከመናፍስት እስራትና ከደዌ ፈታ፣ መአበሉንና ወጀቡን በስልጣን ቃል አዞ ጸጥ አደረገው። ምእ...

September 23, 2018

“ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።” (ዕብ. 11፡ 6)

አባታችን ሄኖክ በትውልዱ መካከል ለየት ያለ ሰው እንደነበረ መጽሐፍ ያስተምረናል።የትውልዶችን የዘር ሃረግ የያዘውን ዘፍጥረት ምዕራፍ ሰድስትን ስናነብ የብዙ አባቶች ህይወት የተዘገበው“እገሌ ይህን ያህል አመት ኖረ፣ ወንድኖችና ሴቶች ልጆችን ወለደ፣ ሞተም” እየተባለ ነው። ነገር ግን ሄኖክ ላይ ስንደርስ አተራረኩ ለየት ይላል። ስለ ሄኖክ ሲናገር “ሄኖክም አካሄዱን ከእግዚአብሔ...

September 2, 2018

“...ኢያሱና የዮፎኒ ልጅ ካሌብ... ዞረን የሰለልናት ምድር እጅግ መልካም ናት። እግዚአብሔርስ

ከወደደን ወተትና ማር ወደምታፈስሰው ወደዚች ምድር ያገባናል እርስዋንም ይሰጠናል። ነገር ግን

በእግዚአብሔር ላይ አታምፁ፤ እንደ እንጀራ ይሆኑልናልና የምድሪቱን ሰዎች አትፍሩ፤ ጥላቸው ከላያቸው

ተገፍፎአል፥ እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ነው፤ አትፍሩአቸው ብለው ተናገሩአቸው።” (ዘኁ. 16:6-9)

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ኢያሱ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈልግና እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር

የሆነ አገልጋይ እንደሆነ አይተናል። ሌላው የኢያሱ መለያ ልክ እንደ...

August 18, 2018

“...ኢያሱና የዮፎኒ ልጅ ካሌብ... ዞረን የሰለልናት ምድር እጅግ መልካም ናት። እግዚአብሔርስ ከወደደን ወተትና ማር ወደምታፈስሰው ወደዚች ምድር ያገባናል እርስዋንም ይሰጠናል። ነገር ግን

በእግዚአብሔር ላይ አታምፁ፤ እንደ እንጀራ ይሆኑልናልና የምድሪቱን ሰዎች አትፍሩ፤ ጥላቸው ከላያቸው ተገፍፎአል፥ እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ነው፤ አትፍሩአቸው ብለው ተናገሩአቸው።” (ዘኁ. 16:6-9)

ባለፉት ሁለት ሳምንታት ኢያሱ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈልግና እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር የሆነ አገልጋይ እንደሆነ አይተናል። ሌላው የኢያሱ መለያ ልክ...

August 11, 2018

“በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር
እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም...በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር
ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?” (ኢያሱ 1፡ 5,9)
ባለፈው ሳምንት እንዳየነው ኢያሱ ሁልጊዜ እግዚአብሔርን የሚፈልግ አገልጋይ ነበር።
ሁልጊዜ የእግዚአብሔር ክብርና መገኘት ካለበት ከመገናኛው ድንኳን አይለይም። እርሱ
እግዚአብሔርን ይፈልግ የነበረው ለጉዳዩ ብቻ ሳይሆን ለሕይወት ነበር። አስቀድም እግዚአብሔርን
ይፈልጋል። ከዚህም...

August 5, 2018

“ሙሴም ድንኳኑን እየወሰደ ከሰፈር ውጭ ይተክለው ነበር፤ ከሰፈሩም ራቅ ያደርገው ነበር፤ የመገናኛውም ድንኳን ብሎ ጠራው። እግዚአብሔርንም የፈለገ ሁሉ ከሰፈር ውጭ ወዳለው ወደ መገናኛው ድንኳን ይወጣ ነበር... ነገር ግን ሎሌው ብላቴና የነዌ ልጅ ኢያሱ ከድንኳኑ አይለይም ነበር።” (ዘጸ. 33፡ 7፣11)

የሙሴ ሎሌ የነበረው ኢያሱ እጅግ ብዙ አስደሳች የሕይወት ልቀቶች የነበሩት የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው። ኢያሱ እስራኤል ከአማሌቅ ጋር ሲዋጋ የእስራኤልን ጦር የመራ ብርቱ የጦር ጀኔራል ነው። ሙሴ ከንዓንን እንዲሰልሉ ከላካቸው 12 የነ...

July 29, 2018

ሙት አያመሰግን

እፍ ያለብህ እስትንፋስ

ከስጋህ ሳትገሰስ

ህያው ነፍስ

አምልክ ፈጣሪን

ሙትማ አያመሰግን::

ውደድ እያለህ

ሳይሰበሰብ ገመድህ

አፈር ሳይቀምስ ኣፈር

እያሉ ነው ማፍቀር::

ተከፍቷል ሰማይ

ለአዳም ልጆች አርነት

ወልድ ሲሰቃይ

በሰው ልጅ መስዋእት

ተከፍቷል ሰማይ::

(አዎ ጌታችን በመስቀል ሲውል ሰማይ ከፍቶት ነበር:: ፀሃይ ጨለመች:: ደግም እርሱ የሃጢያት መስዋእት ሆኖ ለተቀበሉት ሁሉ በስሙ ላመኑት የሰማይን በር ከፍቷል::)

July 15, 2018

“በክርስቶስ ኢየሱስ እንደሚሆን የሕይወት ተስፋ፥ በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ ለተወደደው ልጄ ለጢሞቴዎስ፤ ከእግዚአብሔር አብ ከጌታችንም ከክርስቶስ

ኢየሱስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም ይሁን።” (2 ጢሞ. 1፡1-2)

ከላይ በሰፈረው ሰላምታ ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ አንድ መሰረታዊ የክርስትናን አስተምህሮ ሲጠቅስ እንመለከታለን። የኸውም “በክርስቶስ ኢየሱስ እንደሚሆን የሕይወት ተስፋ” በሚለው ሃረግ ውስጥ እንደተቀመጠው የሕይወት ተስፋ ያለው በክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ እንደሆነ የሚገልጸው ክፍል ነው። ሐዋሪያው በመንፈ...

Please reload

Recent Posts

March 20, 2020

Please reload

Archive
Please reload

Follow Us
  • Facebook Basic Square
  • Google+ Basic Square