ባርነት

November 12, 2015

ስንት ነው ተመንህ?
የምትሸጥበት ዋጋህ።
አሁን ከሰጠሁት፣
ትንሽ ባክልበት፣
ምን ያህል ልውሰድህ?
በጢቂት ከቀረህ።

Please reload

Recent Posts

March 20, 2020

Please reload

Archive